Mission Europe - Mission Berlin | Учить немецкий | Deutsche Welle

Mission Berlin 04 – ማስጠንቀቂያዎች

02.18.2010 - By DW.COM | Deutsche WellePlay

Download our free app to listen on your phone

Download on the App StoreGet it on Google Play

አና የካንት መንገድ ላይ አንድ የተዘጋ የሰዐት መሸጫ ታገኛለች። የሱቁ ባለቤት አንድ ካፍቴሪያ እንደተቀመጠ ትሰማለች። ሁለቱም ሳይተዋወቁ አይቀሩም። አና 100 ደቂቃዎች ብቻ ነው ያሏት። ጊዜው ይበቃት ይሆን?

አና ሊዮ ቪንክለር በህይወት እንዳለ ትሰማለች። አንድ የፊልሙ ውስጥ የሚሰማውን ሙዚቃ የሚጫወተው ተጫዋች የሱቁ ባለቤት የ ሊዮ ቪንክለር ልጅ ፓውል እንደሆነ ይነግራታል። በቅርብ በሚገኘው ካፍቴሪያ በየቀኑ ቸኮላት ይጠጣል። አናም ወደዚያ ትሄድና ቡና ታዛለች። ካፍቴሪያ የተቀመጠ አንድ የብር ቀለም ያለው ቫይሊን ያነገተ ሰውዬ ሳቅ ይልላታል። መርማሪ ኦጉር ብቅ ይልና አናን ተልዕኮዋ አደገኛ እንደሆነ ይነግራታል። የ RATAVA ማህበር ጨምሮ። አና በጉጉት የብር ቀለም ያለው ቫይሊን ያነገተውን ትልቅ ሰውዬ ትከታተላለች።

More episodes from Mission Europe - Mission Berlin | Учить немецкий | Deutsche Welle