Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
March 20, 2024የአውሮጳ ኅብረት ለግብጽ የሰጠው የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታየአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ለግብጽ የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ ለመስጠት ተፈራርሟል።ከዚህ ብድርና እርዳታ ውስጥ የተወሰነው ወደ አውሮጳ የሚጎርፈውን ስደተኛ ለማስቆም የለመ ነው። ወደ አውሮጳ የሚካሄድ ስደትን ለማስቆም ሰብዓዊ መብቶችን ባለመክበር ከሚወቅሷት ከግብጽ ጋር ኅብረቱ የሚያደርገውን ትብብር የመብት ተሟጋቾች ይተቻሉ።...more10minPlay
March 05, 2024በአውሮጳ የስደተኞች ቁጥር መጨመር በአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ምርጫ ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተጽእኖየአውሮጳ ኅብረት ባለፈው ታኅሳስ ቀኝ ጽንፈኞች የመራጩን ድምጽ ለማግኘት አጀንዳ ለሚያደርጉት ሕገ-ወጥ ለሚሉት ስደት መፍትሄ ይሆናል ባሉት የስደት ሕግ ማሻሻያ ተስማምተዋል። ይሁንና በጉዳዩ ላይ በቅርቡ በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት መሠረት በሰኔው የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ምርጫ ቀኝ ጽንፈኞች ከፍተኛ ድምጽ ያገኛሉ የሚል ስጋት አለ።...more11minPlay
February 27, 2024የዩክሬን ስደተኞች አያያዝና የስራ ሁኔታ በጀርመንና በሌሎች የአውሮጳ ሀገራትበተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት ለዩክሬን ስደተኞች የሚደረገው አቀባበል ይለያያል። ከአንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ በላይ ዩክሬናውያንን ሀገርዋ ያስገባችው ጀርመን ስደተኞቹን በመንከባከብ ተወዳዳሪ የላትም ። መንግሥት ለዩክሬን ስደተኞች የሚወጣው ገንዘብ በቢሊዮኖች ዩሮ የሚቆጠር ነው።...more12minPlay
February 20, 2024አንጋፋዋ የፋርማሲ ዶክተር ጠረፈወርቅ አሰግድ ሹቨወደ ፈረንሳይ ከተመለሱ በኋላ በተመረቁበት ሞያ መሰማራት ቢፈልጉም 13 ዓመት በሙያቸው ባለመስራታቸው ሞኞታቸው ወዲያውኑ ሊሳካ አልቻለም። ግን ተስፋ ሳይቆርጡ በነጻ እያገለገሉ የስራ ልምድ አካባቱ።ያም ሆኖ በስራ ፍለጋ ወቅት ጥቁር በመሆናቸው ዘረኝነት በስራቸው ላይ ተጽእኖ ሊደርግ እንደሚችል ተነግሯቸው ነበር ። ይህ ግን አላስፈራቸውም።...more11minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.