Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
February 06, 2024የተሻሻለው የጀርመን የዜግነት አሰጣጥ ሕግበአዲሱ ሕግ ግን የጀርመን ዜግነት ለማግኘት የውጭ ዜጎች የጀርመን ቆይታ ከስምንት ዓመት ወደ 5 ዓመት ዝቅ ብሏል።ጥምር ዜግነትንም ይፈቅዳል።የመኖሪያ ፈቃድ ካለውና አምስት ዓመት ጀርመን ከኖረ የውጭ ዜጋ የተወለደ ህጻን ወዲያውኑ የጀርመን ዜግነት ማግኘት ይችላል። በፍጥነት ከኅብረተሰቡ ጋር የተዋሀዱ የውጭ ዜጎች በ3 ዓመት ዜጋ መሆን ይችላሉ።...more11minPlay
January 23, 2024በጀርመን በቀኝ ጽንፈኞች ላይ የተጠናከረው ተቃውሞህዝብ በገፍ አደባባይ ወጥቶ መቃወም የጀመረው«ኮሬክቲቭ» የተባለው በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ የተሰማራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለፈው ኅዳር ፖስትዳም በተባለው ከተማ ተቃዋሚው አማራጭ ለጀርመን የተባለው ፓርቲ ከሌሎች ቀኝ ጽንፈኞች ጋር የውጭ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች እንዴት ከጀርመን እንደሚያባርሩ በድብቅ የተነጋገሩበትን እቅድ ካጋለጠ በኋላ ነው።...more11minPlay
January 23, 2024በጋዛ እና ዩክሬይን ጉዳይ የመከሩት የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችዩክሬንና የፍልስጤም ጉዳይ የአዉሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮጳውኑን 2024 አዲስ ዓመት ስራቸውን አሀዱ ብለው የጀመሩባቸው አጀንዳዎች ሆነዋል። ሚኒስትሮቹ ዩክሬንና ሩሲያን ጦርነትና የእስራኤልና ህማስ ጦርነቶችን ትኩረት ሰተው ተወይይተውባቸዋል።...more5minPlay
January 02, 2024የ2023 ዓ.ም. የጀርመንን የውጭ ፖሊሲ ቅኝትና በ2024 የሚጠበቀውየዩክሬን ዋነኛ ደጋፊ አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ምዕራባውያን ሀገሮች ለዩክሬን ወታደራዊ እርዳታ የመስጠት ፍላጎታቸው ተዳክሟል።በዩክሬን ጦርነት የተሳለቸው የምዕራቡ ዓለም ህዝብ ፖለቲከኞች ጦርነቱን በጠረጴዛ ዙርያ በሚካሄድ ድርድር ለማብቃት እንዲያስቡ ግፊት እያደረጉ ነው። አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ድርድር እንዳይካሄድ ጦርነቱም እንዳይቆም ይፈልጋሉ።...more11minPlay
December 26, 2023አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት የስደተኞች አቀባበል ስምምነትና ተቃውሞውትልቅ መሠረታዊ ለውጥ የተባለው አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት የጋራ የስደተኞች አቀባበል ስምምነት በራሱ በአውሮጳ ኅብረትና በኅብረቱ ምክርቤት ተወድሷል። ስምምነቱ በጥቅሉ 27 ቱ የኅብረቱ አባል ሀገራት ስደተኞችን የሚከፋፈሉበትን ስልት ፣ ተጨማሪ የስደተኞች ማቆያ ማዕከላትን ማዘጋጀትን፣ የተፋጠነ ጥረዛንና ሌሎች እቅዶችንም ያካትታል።...more11minPlay
December 19, 2023አውሮፓ ኅብረት የመስፋፋት ፖሊሲ ታሪክ እና ሒደትከ65 ዓመታት በፊት የአውሮፓ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ተብሎ በስድስት አገሮች የተመሰረተው የአውሮፓ ኅብረት የበለጠ የሚስፋፋበትን ውሳኔ የኅብረቱ መሪዎች ባለፈው ሣምንት አሳልፈዋል። ውሳኔው ዩክሬን እና ሞልዶቫ የኅብረቱ አባል ለመሆን የሚያስችላቸውን የመግቢያ ንግግር እንዲጀምሩ የፈቀደ ነው።...more9minPlay