Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
December 12, 2023ምክር ቤት ያልተቀበለው የፈረንሳይ የስደተኞች ሕግ ማሻሻያመንግሥት ማሻሻያው ስደትን የመቆጣጠርና ስደተኞችም ከቀድሞው በተሻለ ከኅብረተሰቡ ጋር እንዲዋሀዱ የማድረግ ዓላማ አለው ይላል። ይሁንና የግራ አቋም አራማጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማሻሻያው የተካተቱት እርምጃዎች ሲበዛ ጨቋኝ ናቸው ሲሉ ቀኞቹ ደግሞ ሕጉ ያን ያህል ጠንካራ አይደለም በማለት አጣጥለውታል።...more11minPlay
December 05, 2023አይሁድ ህጻናት ከጀርመን ወደ ብሪታንያ የሸሹበት ጉዞ 85ተኛ ዓመትያኔ ከናዚ አምልጠው ብሪታንያ የገቡት አይሁዶች አሁን እድሜያቸው 90 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ነው።የዛሬ 85 ዓመት አይሁድ ህጻናት ወደ ብሪታንያ እንዲመጡ ሲደረግ የብሪታንያ መንግሥት ለምን ወላጆቻቸውንም አልወሰደም የሚሉ ጥያቄዎች በአሁኑ ጊዜ እየተነሱ ነው። የአብዛኛዎቹ ወላጆች በያኔዎቹ ብሔራዊ ሶሻሊስቶች ወይም ናዚዎች ተገድለዋል።...more12minPlay
November 14, 2023የሂትለር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ 100ኛ ዓመትየሂትለርደጋፊዎች ፣በአዳራሹ የነበሩትን ባለሥልጣናት በአንድ ክፍል ሰብስበው አሰሩ።ሂትለር ፣በርሊን ያለው መንግሥት ከስራ እንደተወገደ፣ በሚመጡት ቀናትም የባቫርያ ግዛት ዋና ከተማ ሙኒክን ነጻ ካወጡ በኋላ ወደ በርሊን እንደሚሄዱ ተናገረ። ያኔም የአንደኛው የዓለም ጦርነት የጀርመን ጀግና ጀነራል ሉድንዶርፍ ከሂትለር ጋር መቀላቀላቸውን አስታወቁ።...more11minPlay
November 07, 2023በጀርመን የተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታየጀርመን መንግሥት እንደሚለው እስካለፈው መስከረም መጨረሻ ድረስ ከጀርመን መባረር ነበረባቸው የሚባሉ 255 ሺህ ሰዎች አሁን በሀገሪቱ ይገኛሉ።ከመካከላቸው 205 ሺሁ በጀርመንኛ ዱልዱንግ የሚባለው ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ አላቸው። እነዚህ ተገን ጠያቂዎች ከጀርመን መባረር አለባቸው ቢባልም በሕጋዊ ምክንያቶች ግን ከሀገሪቱ እንዲወጡ አይገደዱም።...more11minPlay
October 31, 2023በጀርመን መብታቸው የተነፈገው ሀገር አልባዎችበብሪታንያ ባየርን የመሳሰሉ ባለሞያዎች የሀገር አልባዎቹን ታሪክ ያጠናሉ።በመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ ላይም የባለሞያዎቹ ሃሳብ ይካተታል።በጀርመን ግን ውሳኔው የዳኞች ብቻ ነው። በጀርመን በአገር አልባነት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ሕጋዊ ደረጃ ያላቸው ሂደቶች የሉም።ስልጣኑ የማዘጋጃ ቤቶች ባለስልጣናት ነው።በተለያዩ ግዛቶች የተለያዩ ውሳኔዎች ይሰጣሉ።...more9minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.