Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
October 24, 2023ጀርመን የሚገኙ አይሁድ የደኅንነት ስጋትጀርመን ሀማስን ጨምሮ ሌሎች አሸባሪ ያለቻቸው ቡድኖች በጀርመን እንዳይንቀሳቀሱ ብታግድም፣ ለየሁዲዎች የምታደርገውን ጥበቃም ለማጠናከር ቃል ብትገባም፣ የሁዲዎች ግን አሁንም በሀገሪቱ የወደፊቱ እጣቸው ያሳስባቸዋል። አይሁዶች ከሺህ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ባላቸው በጀርመን ወደፊት መኖር መቻላቸውን እየተጠራጠሩ ነው ።...more11minPlay
October 10, 2023የተባባሰው የእስራኤል ሀማስ ጦርነትና የአውሮጳውያን አቋምየአውሮጳ ኅብረት ትናንት የአሸባሪውን የሀማስ ጥቃት በጥድፊያ አውግዞ ለፍልስጤም ሊሰጥ ያቀደውን ከ700 ሚሊየን ዶላር በላይ የልማት እርዳታ መያዙን አሳውቆ ነበር ። ሆኖም ማምሻውን ውሳኔውን ሽሯል። የጀርመንን ጨምሮ የአውሮጳ ሀገራት ፖለቲከኞች ለፍልስጤም የሚሰጡት እርዳታ እንደገና ይታይ እያሉ ነው።...more12minPlay
October 03, 2023የጀርመን ውህደት 33ተኛ ዓመትና የምሥራቅ ጀርመን ይዞታውህደቱን በተመለከተ በቅርቡ ይፋ የተደረገ ዘገባ ግን አሁንም በምዕራብና በምሥራቅ ጀርመን ልዩነቶች መኖራቸውን ያመለክታል። ዘገባው ምሥራቅና ምዕራብ ጀርመንን አንድ ከሚያደርጓቸው ይልቅ የሚለያይዋቸው ያመዝናሉ ይላል። የጀርመን መንግሥት ደግሞ ውህደቱ ባለፉት 33 ዓመታት ብዙ አጥጋቢ ውጤቶችን ማስገኘቱን ይናገራል።...more11minPlay
September 06, 2023ከዛሬ አርባ ዓመት አንስቶ ከጀርመን እንዲባረሩ ለተወሰነባቸው ስደተኞች ከለላ የምትሰጠው የጀርመን ቤተ ክርስቲያንአልቱን ያኔ ሕይወቱን ማጥፋቱ መላ ጀርመንን በማስደንገጡ ትኩረት ይሳብ እንጂ እንባረራለን በሚል ስጋት በጀርመን ሕይወታቸውን ያጠፉ ስደተኞች ቁጥር ከ100 በላይ ይሆናል። የዛሬ 40 ዓመት አልቱን ከጀርመን እባረራለሁ በሚል ፍርሀት ሕይወቱን ካጠፋ በኋላ ጉዳዩ በጀርመን ማነጋገሩ ቀጠለ።በዚህ መሐል በርሊን የሚገኙ አንድ ካህን አንድ መላ ፈጠሩ።...more10minPlay
September 05, 2023ከዛሬ አርባ ዓመት አንስቶ ከጀርመን እንዲባረሩ ለተወሰነባቸው ስደተኞች ከለላ የምትሰጠው የጀርመን ቤተ ክርስቲያን...more10minPlay
August 29, 2023ወጣቱ ኤርትራዊ የአውቶብስ ሾፌር በቦንሮቤል የኑሮ ደረጃው፣ ቋንቋው፣ ባህሉና ልምዱ ከሀገሩ ከኤርትራ ፍጹም ቢለይም ከጀርመን ባህል ጋር መቀላቀሉ ብዙም አላስቸገረኝም ይላል። ለዚህም ቋንቋ ሲማር ጓደኞቹ ይሰጡት የነበረውና እስካሁን የዘለቀው ድጋፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉን ተናግሯል። ከሰባት ዓመት በላይ ብሩል የሚኖረው ወጣቱ ሮቤል አሁን በቦን ከተማ በአውቶብስ ሾፌርነት ይሰራል።...more11minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.