Sign up to save your podcasts
Or

የኦንላይን ላይ ትንኮሳ፣ ጥቃት እና የመሳሰሉት በዲጂታሉ አለም ላይ የሚያጋጥሙ ፈተናዎች ናቸው። በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል ሰላማዊት ተዘራን ከ SheEsecure ይዘን ቀርበናል። በኢንተርኔት አማካኝነት የሚፈፀሙ ፆታን መሰረት ያደረጉ ትንኮሳዎች እና ጥቃቶች ምን አይነት ቅርፅ እና ይዘት እንዳላቸው ፤ ስለሚያደርሱት ጉዳት ፤ እነዚህን ትንኮሳዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስናያቸው እንዴት ልንለያቸው እንደምንችል እና በሚያጋጥሙን ጊዜ ምን ማድረግ እንደምንችል ተወያይተናል።
Online harassment, abuse, bullying, etc, are challenges with the internet. In this episode of #LeAaradaPodcast, we featured Selamawit Tezera from SheEsecures. This online channel uses the internet for good causes, works for digital rights, and fights online gender-based violence. We talk about the forms and formats these abuses take, how to identify such abuses, and what to do when coming across them on social media.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
By BBC Media Actionየኦንላይን ላይ ትንኮሳ፣ ጥቃት እና የመሳሰሉት በዲጂታሉ አለም ላይ የሚያጋጥሙ ፈተናዎች ናቸው። በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል ሰላማዊት ተዘራን ከ SheEsecure ይዘን ቀርበናል። በኢንተርኔት አማካኝነት የሚፈፀሙ ፆታን መሰረት ያደረጉ ትንኮሳዎች እና ጥቃቶች ምን አይነት ቅርፅ እና ይዘት እንዳላቸው ፤ ስለሚያደርሱት ጉዳት ፤ እነዚህን ትንኮሳዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስናያቸው እንዴት ልንለያቸው እንደምንችል እና በሚያጋጥሙን ጊዜ ምን ማድረግ እንደምንችል ተወያይተናል።