Sign up to save your podcasts
Or

በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል በማህበራዊ ሚዲያ በሚያጋራቸው ይዘቶቹ የሚታወቀውን ተስፋዬ ወ/ዮሃንስን ጋብዘናል። ተስፋዬ ጋዜጠኛ ፣ የሚዲያ አሰልጣኝ እና የሚዲያ አማካሪም ነው። በጨዋታችን በቨርቹዋል እና እውነተኛው አለም መካከል እንዴት ሚዛናችንን ጠብቀን መቆየት እንደምንችል አውርተናል ። በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት የሄድንባቸውን መንገዶች እና ውጣውረዶቻችንን ተጨዋውተናል ።
In this episode. We Invited Tesfaye woldeyohanes. He is a social media content creator, journalist, certified trainer, and media consultant. we talked about how we can maintain a healthy balance between the virtual and real worlds. We have shared our personal experiences, challenges we faced and steps we take to maintain the balance.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
By BBC Media Actionበዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል በማህበራዊ ሚዲያ በሚያጋራቸው ይዘቶቹ የሚታወቀውን ተስፋዬ ወ/ዮሃንስን ጋብዘናል። ተስፋዬ ጋዜጠኛ ፣ የሚዲያ አሰልጣኝ እና የሚዲያ አማካሪም ነው። በጨዋታችን በቨርቹዋል እና እውነተኛው አለም መካከል እንዴት ሚዛናችንን ጠብቀን መቆየት እንደምንችል አውርተናል ። በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት የሄድንባቸውን መንገዶች እና ውጣውረዶቻችንን ተጨዋውተናል ።