ይህ ትምህርት ዝቅተኛ የሥጋ ምኞቶችን በእግዚአብሔር ፍቅር ኃይል እንዴት መቀየር እንደሚቻል ያሳያል። ምኞት በብዙ ስፍራዎች የተለመደ ነገር ተመስሎ ቢታይም፣ ጌታ ሰዎቹ የእርሱን ፍቅር ኃይል በሕይወታቸው ያሳዩ ዘንድ እንዴት ምኞትን እንዲያሸንፉ ያስተምራል።
English: This lesson shows how to exchange inferior sexual lusts for the power of God’s love. It calls believers to overcome lust so God’s love can be expressed through their lives.
All audio in this feed is bilingual English-Amharic. Companion video resources are listed at https://www.foundationsforfreedom.net/Feeds/Languages/Amharic_Video.xml.