ይህ ትምህርት ቁጣን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከአስቸጋሪ ሰዎችና ሁኔታዎች ጋር በትክክል ለመኖር የእግዚአብሔርን ትዕግሥት እንዴት መያዝ እንደሚቻል ያሳያል። አማኞች በተናደዱ ጊዜ የራሳቸውን ምላሽ በጌታ ቃል ሥር ለማስገባት ይማራሉ።
English: This lesson shows not only how to overcome anger but also how to gain the patience needed to rightly handle difficult people and situations.
All audio in this feed is bilingual English-Amharic. Companion video resources are listed at https://www.foundationsforfreedom.net/Feeds/Languages/Amharic_Video.xml.