እግዚአብሔር በህይወታችን ላይ ላለው ጥሪና ለውጤታማ መሪነት ቁልፍ ለሆነው ነገር መታዘዝን መማር አለብን፡፡ በጣም አስፈላጊ የሆነው ችሎታ የእኛ መገኘት ነው፡፡ በጣም ወሳኝ ለሆነ የመሪነት አገልግሎት እግዚአብሔር ሙሴን አራት መንፈሳዊ እውነቶችን በማስተማር አዘጋጀው፡- “እኔ ሣልሆን አንተ ነህ”፤ “እኔ ሣልሆን እርሱ ይችላል”፤ “እኔ ሣልሆን እርሱ ይፈልጋል”፤ እና “እኔ ሳልሆን እርሱ አደረገው”፡፡ እ