የመጽሐፈ መሣፍንት መጽሐፍ እግዚአብሔር እንደ እኔና እናንተ ዓይነት ተራ ሰዎችን ተጠቅሞ አስደናቂ ነገሮችን ማድረግ እንደሚያስደስተው ነው፡፡ እኛ የማንጠቅም ሰው መስሎን ሲሰማን፣ ወይም በሕይወታችን በሚገጥመን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብቃት የሌለን ሲመስለን የእነዚያን መሣፍንት ገፀ - ባሕርያት ማጥናት አርቆ ማየትንና ተስፋን ይሰጠናል፡፡ በእነዚያ የክህደትና በአስከፊ ውጤቶች በተሞሉ ታሪኮች እግዚአብሔር