Australians are known for their laid-back culture and seize every opportunity to celebrate special occasions. But it's not only business events that come with etiquette rules to follow; every party, no matter how casual, has its unspoken cultural expectations. - አውስትራሊያውያን ዘና በሚል ባሕልና እያንዳንዷን አጋጣሚ በልዩ ኩነት ማክበር ይታወቃሉ። ይሁንና ሥነ ምግባራዊ ደንቦች በንግድ ኩነቶች ብቻ ሳይሆን፤ ደረጃውን የጠበቀም ይሁን አይሁን ሁሉም ፓርቲ ካልተደነገገ ባሕላዊ ደንቦች ጋር የተያያዘ ነው።