
Sign up to save your podcasts
Or


ባህል ማንነታችን ይቀርጻል፤ ባህል ይረዳል፣ ባህል ይጎዳል። እራስን መለወጥ ባህልን መለውጥ ነው። ባህልን መቀየር ደገሞ እራስን መቀየር። እራስን መለወጥ ሁልጊዜ መጥፎ ነገር አይደለም፣ እንደውም እራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ መጣር አለብን። ታደያ ባህል እዴት ለኛ እንዲሰራ እናድርገው።
By Tensu Edieባህል ማንነታችን ይቀርጻል፤ ባህል ይረዳል፣ ባህል ይጎዳል። እራስን መለወጥ ባህልን መለውጥ ነው። ባህልን መቀየር ደገሞ እራስን መቀየር። እራስን መለወጥ ሁልጊዜ መጥፎ ነገር አይደለም፣ እንደውም እራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ መጣር አለብን። ታደያ ባህል እዴት ለኛ እንዲሰራ እናድርገው።