ጴጥሮስ መልዕክቱን የጻፈው በትንሹ እስያ ተበታትነው በስደት ላይ ለሚገኙ አይሁዳውያን ክርስቲያኖች ነው፡፡ ስደቱ እየከፋ እንደሚሄድ ጴጥሮስ አውቋል፡፡ ጴጥሮስ ስለአሉበት ስደት ሲናገር ስለ ብልጽግና ስነመለኮት አላስተማረም፡፡ ለምን እግዚአብሔር የእርሱ ሕዝብ መከራን እንዲቀበል እንደሚፈቅድ የተወሰኑ አስደናቂ መረዳቶችን ሰጥቷል፡፡ ጴጥሮስ ስለእግዚአብሔር ምርጫና ዳግም መወለድ ተናግሯል፡፡ እንደ ጴጥሮስ