ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ

በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢራን ጥቃት ምን ይላሉ? - ኦክቶበር 03, 2024


Listen Later

ኢራን ማክሰኞ እለት ወደ 180 የሚጠጉ ሚሳይሎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ፣ እስራኤል ጠንካራ ምላሽ ልትሰጥ ትችላለች የሚለው ስጋት አይሏል። ይህም በመካከለኛው ምስራቅ የሚካሄደውን ግጭት ያባብሰዋል የሚል ፍራቻ ፈጥሯል። በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ እስራኤላውያንም "ነገ የሚሆነውን አናውቅም" በማለት ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅBy VOA