Amharic

በክርስቶስ ለመኖር ንድፍ


Listen Later

የፊልጵስዩስ መልዕክት አርዕስት “በሕብረት በክርስቶስ ውስጥ መኖር” የሚል ነው፣ እኛም ይህ አስተሳሰብ በእያንዳንዳችን ውስጥ እንዲሆን መፍቀድ አለብን፡፡ በአማኞች ሕብረት ውስጥ የትሕትናን አስፈላጊነትንና ሌሎችን ከራሳችን እንደሚሻሉ አድርገን መቁጠር እንዳለብ በትኩረት ይናገራል፡፡ እርሱ የሚያስተምረን በሕይወታችን ውስጥ መልካምና ፍፁም የሆነውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅና መፈፀም እንዳለብን ነው፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM