Sign up to save your podcasts
Or

በዛሬዉ (episode 1) እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - podcast ምንድነዉ? በመንገዴ ማለትስ?
ለምን በመንገዴ ተባለ አላማዉስ? አዘጋጆቹስ እነማን ናቸዉ?
በመንገዴ podcast በዩኒቨርሲቲኣችን መጀመሩ ለምን አስፈለገ? እናንተም አድማጮቻችን የዚህን ፖድካስት አላማዉን ተረድታችሁ ከእኛ ጋራ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ፣ Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ። ተባረኩ🙏🙏
By Digital strategy of Arbaminch Christian fellowshipበዛሬዉ (episode 1) እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - podcast ምንድነዉ? በመንገዴ ማለትስ?
ለምን በመንገዴ ተባለ አላማዉስ? አዘጋጆቹስ እነማን ናቸዉ?
በመንገዴ podcast በዩኒቨርሲቲኣችን መጀመሩ ለምን አስፈለገ? እናንተም አድማጮቻችን የዚህን ፖድካስት አላማዉን ተረድታችሁ ከእኛ ጋራ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ፣ Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ። ተባረኩ🙏🙏