ወደ እግዚአብሔር የሚመጣና ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ዓለም የሚላክ ደቀ መዝሙር አስተሳሰብ ይህ በተራራው ስብከት ወይም ትምህርት የተቃኘ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ኢየሱስ ይህንን በትምህርቱ በአራት ጥልቅ ገላጭ ምሳሌዎች ሲያብራራ፤ የምድር ጨው፣ የዓለም ብርሃን፣ በተራራ ላይ ያለች ከተማ እና በመቅረዙ ላይ ያለ ሻማ በማለት ይገልጻቸዋል፡፡ የጌታ እግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን አድሮ ካለሰራብን በቀር ጌታ ኢየ