አውስትራሊያ ስትገለጥ

በቅጡ የማይታወቁና አውስትራሊያ ውስጥ ሁሉም ሾፌር ልብ ሊላቸው የሚገቡ የመንገድ ሕጎች


Listen Later

ታዝማኒያ ውስጥ መኪና እየነዱ በሞባይል ስልክዎ የGPS አቅጣጫ ጠቋሚ አፕስ መጠቀም ወይም እጅዎን መስኮት ላይ አሳርፈው ማሽከርከር ሕገ ወጥ መሆኑን ያውቃሉ? የአውስትራሊያ መንገዶች ላይ ሳያውቁ ሕግ ጥሰው አንዳይገኙ ለሎች እምብዛም ልብ የማይባሉ የመንገድ ሕጎችን እናጋራዎታለን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS