
Sign up to save your podcasts
Or


እንኳን ወደ ቤንጃ ፖድካስት በሰላም መጡ። በዚህ ፖድካስት አለማችን ላይ ስለተፈጠሩ አስገራሚ አስደናቂ አነጋጋሪ እና አወዛጋቢ ክስተቶች እንወያያለን። በሳምንት ሁለት ጊዜ የምንለቀው ይህ አዝናኝ ፖድካስት እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉን። ይህንን ፖድካስት በቪዲዮ ለማየት የምትፈልጉ 'Benja Tube ቤንጃ ትዩብ' የሚለውን የዩትዩ ቻናላችንን ቢጎበኙ ያገኙናል።
ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!
From the publisher's feed