Sovereignty Sources

ብሪክስ ፡ የደቡባዊ ዓለም ሉዓላዊነት መገለጫ


Listen Later

'' ብሪክስ ከፈጠራቸው መልካም ነገሮች መካከል አዲሱን የልማት ባንክ መፍጠሩ ነው። በርግጥ ከፋይናንስ ተቋማትም በላይ ነው — ብሪክስ የደቡባዊ ዓለም አቅም በሚገባ ያሳያል። '' ሲል አንትሮፖሎጂስት የታሪክ ተመራማሪ መሀመድ አወል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው አድማሱን እያሰፋ ያለውን ብሪክስ በተመለከተ በሁለት የተለያዩ ዕይታዎች ከአንትሮፖሎጂስቱ መሃመድ አወልና የኢ - ኮሜርስ ኤሌክትሮኒክ ግብይት ባለሙያው ማርቆስ ጥላሁን ጋር በጥልቀት ተወያይቷል። በዚሁ መሰናዶ በአዲስ አበባ የተከናወነው የ11ኛው የአፍሪካ ቲንክ ታንክ ጉባኤም በፕሮግሳሙ የተካተተ ሌላኛው ጉዳይ ነው።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Sovereignty SourcesBy ዐቢይ ሀብታሙ