The Greatness Show

Building a winning mindset beyond athletics


Listen Later

🎙️ Conversations that spark change. Don’t miss The Greatness Show on Apple Podcasts!
https://podcasts.apple...

እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!

በዛሬው ቪዲዮ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን፣ ስራ ፈጣሪ እና ታላቅ አርአያ የሆነውን ታላቁን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴን ይዘን ቀርበናል። በስፖርትም ሆነ በንግድ ዘርፍ ውስጥ ያለፈበትን መንገድ እና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በጥልቀት እንመለከታለን። ስኬትን በመቅረጽ ረገድ ዲስፕሊን፣ ራዕይ እና ጽናት ያላቸውን ሚና እንመረምራለን።

በዚህ ቪዲዮ ኃይሌ የሚከተሉትን ሀሳቦች ያካፍለናል:-
•ከአትሌቲክስ ባሻገር አሸናፊ አስተሳሰብ መገንባት፣
•ፈተናዎችን ወደ ዕድሎች የመለወጥ ጥበብ
•ስለ የግል እድገት አስፈላጊነት
•የእሱን የንግድ ጉዞ እና የመሪነት መርሆች

ይህ ውይይት ወደ ስኬት ለሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አጋዥ እና አስተማሪ ነው። 
ከኢትዮጵያ ታላላቅ አስኬታማ ሰዎች አንዱ ከሆነው ከኃይሌ ገብረሥላሴ ለመማር አሁኑኑ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ።

Welcome to The Greatness Show!

In today's video, we present the legendary athlete Haile Gebrselassie, Olympic champion, entrepreneur, and a great role model. We take an in-depth look at the path he has taken and the successes he has achieved both in the sports and business sectors. We examine the role of discipline, vision, and perseverance in shaping success.

In this video, Haile shares the following insights:

•Building a winning mindset beyond athletics.
•The art of turning challenges into opportunities.
•On the importance of personal development.
•His business journey and leadership principles.

This conversation is extremely helpful and educational for your journey to success.

Watch this video now to learn from Haile Gebrselassie, one of Ethiopia’s greatest achievers.

ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።

✅Follow and Subscribe us on 
 ￟ / thegreatnessshow   
 ￟ / thegreatnessshow   
 ￟ / thegreatnessshow   
https://t.me/thegreatn... 

📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! 
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 
•📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
•📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 
•📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 
•📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።

#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #hailegebresilase #ኃይሌገብረስላሴ #TheGreatnessShow #greatness show #greatness  #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach  #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

The Greatness ShowBy Sofia