Did you know that Indigenous Australians have been using fire to care for the land for tens of thousands of years? Evidence show that cultural burning practices not only help reduces the intensity and frequency of wildfires but also plays a vital role in maintaining healthy ecosystems. Experts share insights on the latest evidence behind this ancient practice. - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ለአሥር ሺህ ዓመታት ያህል ለመሬት ክብካቤ ለማድረግ እሳት ይጠቀሙ እንደነበር ያውቃሉን? መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ባሕላዊ እሳት ልኮሳዎቹ ጠቀሜታዎቻቸው የደን ቃጠሎን መጠንና ድግግሞሽ መቀነስ ብቻ ሳይሆን ጤናማ ሥነ ምሕዳርን ጠብቆ ለማቆየትም ብርቱ ሚና ያበረክታል። ጠበብት ከእዚህ ጥንታዊ ትግበራ ጀርባ ስላለ ወቅታዊ መረጃ ውስጥ አወቅ አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።