
Sign up to save your podcasts
Or


ሁሉም በያለበት ድንበር ሲል እኛስ ከማን አንሰን ብለን ተሳን፣ ግን የግል ድንበራችንን። ለምን ሊኖረን እንደሚገባ, ለምን እነሱን በመፍጠር ላይ በጣም ከባድ እንደሆነ እና ውጤታማ ድንበሮችን እንዴት መቅረጽ እንደምንችል እናሳለን። ስለምታዳምጡን አስቀድመን እናመሰግናለን, ይመቻቹ 😊
By Tensu Edieሁሉም በያለበት ድንበር ሲል እኛስ ከማን አንሰን ብለን ተሳን፣ ግን የግል ድንበራችንን። ለምን ሊኖረን እንደሚገባ, ለምን እነሱን በመፍጠር ላይ በጣም ከባድ እንደሆነ እና ውጤታማ ድንበሮችን እንዴት መቅረጽ እንደምንችል እናሳለን። ስለምታዳምጡን አስቀድመን እናመሰግናለን, ይመቻቹ 😊