የሮሜ መልዕክት የጳውሎስ ስነ መለኮት ድንቅ ሥራ መጽሐፍ ነው፡፡ ጳውሎስ ስለ ጽድቅ መሠረታዊ አስተምህሮን ያቀርባል (ከኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ የተነሣ እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ጻድቅ ነህ ብሎ የሚያውጅበት)፡፡ እርሱ በዚህ አምድ ላይ የወንጌል ኃይል ጻድቅ ያልሆኑትን ኃጢአተኞች ወደ ፀደቀ ጻዲቅነት ይለውጣል በማለት ክርክሩን ይመሠርታል፤ የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እኛን ጻድቅ ያደርገናል፡፡ በክርስቶስ ያለ