በሮሜ መልዕክት ከምዕራፍ 9 እስከ 11 እኛ ሙሉ በሙሉ ልንረዳ የማንችለውን ስለ እግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የእግዚአብሔር ምርጫ (Election) አስተምህሮ ጥልቅ እውነትን ጳውሎስ ይተነትናል፡፡ በሮሜ 8፡28 የምንማረው በሁሉም ነገር ላይ የእግዚአብሔርን ፍርድ በመጥፎ ነገሮች እንኳን ቢሆን መታመን እንዳለብን ነው፣ ምክንያቱም እርሱ ቃል የሚገባው በመጨረሻ ከእነዚህ ነገሮች መልካም ነገሮችን እንደሚያደርግ