መጽሐፈ ሩት ስለመዋጀት የሚናገር ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ምሳሌን የሚሠጥ መጽሐፍ ነው፡፡ መዋጀት ማለት አንድን ነገር “መልሶ መግዛት” እና “መልሶ መውሰድ ማለት” ነው ፡፡ ቦኤዝ ሩትን ዋጃት፣ በመጀመሪያ እርሱ ያለባትን እዳ በመክፈል ዋጃት፣ ከዚያም ከእርሷ ጋር ግንኙነትን ፈጠረ ወደ እግዚአብሔርም ቤተሰብ ቀላቀላት፡፡ በዚህ ትምህርት የምንማረው በተመሳሳይ መንገድ ኢየሱስ እንዲዋጀን- የእግዚአብሔር ቤተሰ