KALANDRAS

Episode 2: በራስ መተማመን (Perspectives on self-confidence)


Listen Later

በራስ መተማመንን እንዴት እንረዳዋለን? በራሴ እተማመናለሁ ለማለትስ መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ?  በራስ ከመተማመን ጋር ተያይዞ ያለንን መረዳት ከተለያዩ አንጻሮች ለመመልከት እንሞክራለን። በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ  በራስ ስለመተማመን ሃሳባቸውን የሚያጋሩን ተሳታፊዎች ይኖሩናል።  ይህ የፖድካስት ክፍል ክለብ ሃውስ ላይ ከተደረገ የ5 ሰዓታት ውይይት ላይ ለፖድካስት እንዲያመች ተመጥኖ የቀረበ ሲሆን ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ የምትፈልጉ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ላይ ታገኙታላችሁ። 

https://www.clubhouse.com/room/xnbLQWd4

ካላንድራስን Rate ያድርጉ። ለወዳጆቻችሁ አጋሩልን። እጅግ ከላቀ ምስጋና ጋር።

ልዩ ምስጋና - ለትእግስት ሁሴን 💛💛💛

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

KALANDRASBy ካላንድራስ