KALANDRAS

Episode 5 : Feminism? 🤔


Listen Later

ሴት ልጅን ለማክበርና የሚገባትን ሁሉ ታገኝ ዘንድ የአቅማችንን ሁሉ መጣር አለብን። ይህ ደግሞ ሰበብና ምክንያት አይፈልግም። ሴት እናት ፣ እህት ፣ ሚስት ፣ ሃገር . . .  ስለሆነች ሳይሆን እንደኔ ፣ እንዳንተ ፣ እንደ እኛና እንደሁላችን ሰው ስለሆነች ብቻ . . . 

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

KALANDRASBy ካላንድራስ