Sign up to save your podcasts
Or

የካላንድራስ ክፍል 9 እንግዳችን አይዳ አብደላ ነች። በመኖር ውስጥ ስለገጠማት አንድ ትልቅ የህይወት መልክ ቀያሪ ክስተት ታጫውተናለች። የአይዳ ታሪክ ለብዙዎቻችን አስተማሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በታሪኳ ውስጥ ስላለው ጭብጥ እና አንቂ ቁምነገር መናገር ታሪኩን እንዳያበላሸው በሚል ስጋት ብዙ ዝርዝር ውስጥ አልገባም።
ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ወይም ሼር በማድረግ እንዲሁም እና spotify, Apple podcast, Google podcast, Teraki Appን ተጠቅማችሁ የምታዳምጡ ከሆነ RATE በማድረግ እና REVIEW በመጻፍ ልታግዙኝ ትችላላችሁ።
By ካላንድራስየካላንድራስ ክፍል 9 እንግዳችን አይዳ አብደላ ነች። በመኖር ውስጥ ስለገጠማት አንድ ትልቅ የህይወት መልክ ቀያሪ ክስተት ታጫውተናለች። የአይዳ ታሪክ ለብዙዎቻችን አስተማሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በታሪኳ ውስጥ ስላለው ጭብጥ እና አንቂ ቁምነገር መናገር ታሪኩን እንዳያበላሸው በሚል ስጋት ብዙ ዝርዝር ውስጥ አልገባም።