The Ozzy

Ethiopian Poet : Ephrem Seyoum


Listen Later

ኤፍሬም ስዩም መኖሪያውን አዲስ አበባ ያደረገ ስኬታማ ገጣሚ ሲሆን በከተማው በሚገኙ ወጣት ፀሀፍያንና ገጣሚያን ዘንድም እንደ ማህበረሰቡ ድምፅ በመሆን ሲንቀሳቀስ የቆየ ገጣሚ ነው፡፡ በተከታታይ በሚደረጉ የግጥም ዝግጅቶች ላይ ከመሳተፍም ባለፈ ታላላቅ ገጣሚያንና ፀሀፊዎችን ለማስታወስ እንዲሁም አሁን ላይ ያሉ የስነፅሁፍ አባላትን እውቅና ለመስጠት የተለያዩ ዝግጅቶችን አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የኤፍሬም ሶልያና የተሰኘው የመጀመሪያ የግጥም ሲዲ በ2005 የተለቀቀ ሲሆን በውስጡም ይዘታቸው ስለፍቅር፣ ስለጥበብ እንዲሁም ስለሀገር የሆኑ ስራዎች ያካተተ ነበር፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

The OzzyBy My Audiobook