Online shopping offers consumers a range of benefits such as convenience and savings, but it also carries a set of risks. While many legitimate online retailers collect personal data, scammers are also taking advantage of the surge of e-commerce to target and defraud vulnerable Australians. - የኦንላይን ሸመታ ለደንበኞች የቁጠባ አመቺነትን አክሎ በርካታ ትሩፋቶችን ለሸማቾች ያስገኛል፤ ሆኖም ለተጋላጭነትም ይዳርጋል። አያሌ ሕጋዊ ቸርቻሪዎች የግለሰቦችን ዳታ እንደሚሰበስቡት ሁሉ ዳታ ጠላፊዎችም እያደገ የመጣውን የኤሌክትሮኒክ ንግድ አጋጣሚን ተጠቅመው ተጋላጭ የሆኑ አውስትራሊያውያንን ያታልላሉ።