መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ከቅኔ መጻሕፍት የመጨረሻው ሲሆን በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል ያለውን አስደሳች የፍቅር ግንኙነት የሚዘግብ ሲሆን፣ በክርስቶስና በቤተ ክርስቲያን መካከል ስለአለው ግንኙነት ቆንጆ ምሳሌ ነው፡፡ መዝሙሩ አስፈላጊ እውነቶችን ይዟል፡፡ አንዱ፣ እግዚአብሔር በጋብቻ ውስጥ ያለውን የግብረ ሥጋ ግንኙነት እርሱ ከፈጠራቸው ነገሮች ውስጥ መልካም እንደሆነ እንደሚቆጥር፡፡ ሌላው ጠቃሚ እውነት