Halak Podcast by AASTU ECSF

Finding the Will of God [Part 2] - Ep.12


Listen Later

በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል?

እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን።

ይህ የምእራፍ 1 [Season 1] የመጨረሻ ክፍል [Finale - Last Episode] ይሆናል።

ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ።

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠


እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Anonymous Counseling bot ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠

⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Telegram channel

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Halak Podcast by AASTU ECSFBy AASTU ECSF