Listening to what your body needs is important throughout the year, but it becomes even more crucial during extreme weather. Here are some essential tips to beat the Australian summer. - ዓመቱን በሙሉ ሰውነትዎ የሚሻውን ማድመጡ ጠቃሚ ነው፤ ከቶውንም በገረረ የአየር ንብረት ወቅት በጣሙን ወሳኝ ይሆናል። የአውስትራሊያን በጋ ለመርታት አስፈላጊ ፍንጮችን እነሆ።