አውስትራሊያ ስትገለጥ

How can you dispose of your unwanted clothes in Australia? - የማይፈለጉ ልብሶችን መክላት


Listen Later

Australians throw more than 200,000 tonnes of clothing into landfill each year. That’s an average of 10 kilograms of clothing per person. We can help combat Australia’s textile waste crisis by choosing to recycle, donate, and swap our unwanted clothing. - አውስትራሊያውያን በየዓመቱ ከ 200,000 ቶኖች በላይ ልብሶችን የቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጥላሉ። ያም 10 ኪሎ ግራም በነፍስ ወከፍ ማለት ነው። የአውስትራሊያን ጨርቃ ጨርቅ ብክነት ቀውስ መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ፣ በችሮታና የማያስፈልጉንን ልብሶች በመለዋወጥ መታደግ እንችላለን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS