አውስትራሊያ ስትገለጥ

How can you ensure sexual consent? - ወሲባዊ ይሁንታን እንደምን ማረጋገጥ ይቻላል?


Listen Later

In Australia, non-consensual sexual activity is a criminal offence, whether it takes place in real life or online. In some jurisdictions, alleged perpetrators accused of sexual assault or rape must prove in court that they obtained consent before engaging in sexual activity. So, how can you ensure you’re having consensual sex? - አውስትራሊያ ውስጥ በአካልም ይሁን በኦንላይን ያለ ፈቃደኝነት የሚፈፀም ወሲባዊ ድርጊት የወንጀል ተግባር ነው። በተወሰኑ የአስተዳደር አካባቢዎች በወሲባዊ ጥቃት ወይም አስገድዶ ወሲብ በመፈፀም ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎች ወሲብ ከመፈፀማቸው በፊት ይሁንታን ስለማግኘታቸው ፍርድ ቤት ቀርበው ማረጋገጥን ግድ ይሰኛሉ። ወሲባዊ ግንኙነትን የፈፀሙት በይሁንታ ስለመሆኑ እንደምን ማረጋገጥ ይችላሉ?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS