Abortion is an essential healthcare service in Australia. Women have access to termination options early in the pregnancy, but navigating choices to suit personal circumstances isn’t always straightforward. - አውስትራሊያ ውስጥ ውርጃ አንዱ ጠቃሚ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ነው። ሴቶች በእርግዝናቸው የመጀመሪያ ጊዜያት የውርጃ አማራጮች አሏቸው። ይሁንና ከግለሰብ ሁኔታዎች ጋር የሚሄዱ ተስማሚ ምርጫዎችን ለማፈላለግ ሁሌም አልጋ በአልጋ አይደለም።