አውስትራሊያ ስትገለጥ

How to access low-cost medical services in Australia - በአውስትራሊያ አነስተኛ ዋጋ ያለውን የህክምና አገልግሎት እንዴት ማግኘት ይቻላል?


Listen Later

Medicare subsidises a wide range of essential medical services, including visits to the doctor, blood and pathology tests, scans, x-rays, and some surgeries or procedures. It also covers annual eye tests by an optometrist, as well as child immunisations. - ሜዲኬር አብዛኛዎቹን መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚደጉም ሲሆን ፤ ከነዚህም መካከል ሀኪም ጋር ክትትል ማድረግን ፤ የደም ምርመራን ፤ ኤክስሬ እና የተወሰኑ የቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። ከዚህ በተጨማሪም አመታዊ የአይን ምርመራን እና የህጻናት ክትባትን ይሸፍናል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS