Regardless of your job, requesting for pay increase when you believe you deserve one is an expected part of Australian workplace culture. In some cases, an increase in your salary may even be a legal requirement. Here's the advice from experts that you should consider before initiating a pay conversation with your boss. - ሥራዎ ምንም ይሁን ምን፤ አውስትራሊያ ውስጥ የደመወዝ ጭማሪ መጠየቅ የሚጠበቅ የመሥሪያ ቤት ባሕል ነው። በተወሰኑ ሁነቶች፤ ከቶውንም የደመወዝ ጭማሪ ሕጋዊ መስፈርትም አለው። የደመወዝ ጥያቄን ለአለቃዎ ከማቅረብዎ በፊት ከግምት ውስጥ ሊያስገቧቸው የሚገቡ የተጠባቢዎች ምክርን እነሆ።