Right now, fewer than 50,000 rental properties are available across the country. Two years ago, that number was almost double. With the vacancy rate at a historic low, finding a rental property is tougher than ever. Understanding the process will give you a head start. - በአሁኑ ወቅት በመላ አገሪቱ ለኪራይ ክፍት ሆነው ያሉ ቤቶች ቁጥር ከ50,000 ያነሱ ናቸው። ከሁለት ዓመታት በፊት የኪራይ ቤቶቹ ቁጥር ከአሁኑ እጥፍ ነበር። የቤት ኪራይ በታሪክ በእጅጉ ዝቅተኛ በመሆኑ የኪራይ ቤት ፈልጎ ማግኘት አዋኪ ሆኗል። የአሠራር ሂደቱን ማወቅ ጅማሮዎን የተሻለ ያደርግልዎታል።