If you’re out travelling or exploring in Australia and encounter injured or ill wildlife, knowing how best to help will ensure the animals get the required care. - አውስትራሊያ ውስጥ ለጉዞ ወይም ለጉብኝት ወጥተው ሳሉ የቆሰለ ወይም የታመመ የዱር እንሰሳ ከገጠመዎት፤ እንደምን መርዳት እንደሚችሉ የሚያውቁ ከሆነ እንሰሳቶችን ለመታደግ ያስችልዎታል።