አውስትራሊያ ስትገለጥ

How to prevent family violence in migrant communities in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የቤተሰብ ጥቃትን በፍልስተኛ ማኅበረሰባት ዘንድ እንደምን መግታት እንደሚቻልዎ


Listen Later

Family, domestic and sexual violence are major health and welfare issues in Australia, as two in five people have experienced physical or sexual violence since the age of 15. Family violence can affect anybody, but migrant women face additional barriers when they need to get help. - የቤተሰብ፣ የቤት ውስጥና ወሲባዊ ጥቃት አውስትራሊያ ውስጥ ዋነኛ የጤናና የደኅንነት ጉዳዮች ናቸው። ከ15 ዓመት ዕድሜያቸው አንስቶ ከአምስት ሰዎች ውስጥ አንዳቸው አካላዊ ወይም ወሲባዊ ጥቃቶች ደርሶባቸዋል። ይሁንና ፍልሰተኛ ሴቶች እርዳታ በሚሹበት ወቅት ተጨማሪ መሰናክሎች ይገጥሟቸዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS