Superannuation is complex. Did you know that your savings are not forever lost even if you have an inactive super account? But what is the recovery process? And what happens to super if moving overseas or when the account holder dies? Here's your complete guide to super. - የጡረታ አበል ተቀማጭ አካሄድ ውስብስብ ሊሆን ይችላል ፤ ምንም እንኳ የጡረታ ተቀማጭዎ ባይንቀሳቀስም ገንዘብዎ እስከወዲያኛው እንደማይጠፋ ያውቃሉን ? የማስመለስ ሂደቱ ምን ይመስላል ? ወደ ውጭ ሀገር ቢሄዱ ወይ የጡረታው ባለቤት በሞት ቢለይ የጡረታው ገንዘቡ እንዴት ይሆናል ?