አውስትራሊያ ስትገለጥ

How to protect yourself from identity theft in Australia - በአውስትራሊያ ራስዎን ከማንነት መታወቂያ ስርቆት እንዴት መከላከል ይችላሉ ?


Listen Later

Identity crime is a significant threat in Australia, with a growing number of people falling victim every year. Those impersonated often face severe consequences, including financial losses, damage to their credit score, and legal ramifications. Here are some steps you can take to reduce your risk of having your personal information stolen or misused. - የመታወቂያ ስርቆት በአውስትራሊያ አሳሳቢ የሆነ ወንጀል ነው፤ በየአመቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎችም የዚህ ወንጀል ሰለባ እየሆኑም ነው ። ተጠቂዎቹም በአብዛኛው ከፍተኛ ለሆነ የገንዘብ ኪሳራ ፤ የብድር አቅም ብልሽት እና በህግ ለሚያስጠይቁ ችግሮች ሊጋለጡ ይችላሉ ። የግል መረጃዎችዎ እንዳይሰረቁ ወይም ከእርስዎ ፈቃድ ውጭ ያለአግባብ ለአገልግሎት እንዳይውሉ ሊከትተሏቸው የሚገባዎት መንገዶች እነሆ ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS