አውስትራሊያ ስትገለጥ

How to resolve divorce disputes without going to court - የፍቺ አለመግባባቶችን ፍርድ ቤት ሳይደርሱ እንደምን መፍታት እንደሚቻልዎ


Listen Later

Divorce is one of the most stressful transitions people can experience in life. Given the high financial and emotional costs of going to court, the Australian legal system incentivises mediation and family dispute resolution alternatives prior to litigation. - ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ በእጅጉ ለመንፈስ ሁከት ከሚዳረጉባቸው ጉዳዮች አንዱ ፍቺ ነው። ለሙግት ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግድ የሚለውን ከፍተኛ የገንዘብና የስሜት ሁከት ለማስወገድ ይቻል ዘንድ የአውስትራሊያ የሕግ ሥርዓት ለሽምግልናና ለቤተሰብ ውዝግብ መፍቻ አማራጮች የሚበጁ ማበረታቻዎችን ይቸራል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS