Depending on where you live in Australia, selling a second-hand car differs. Regardless of your state or territory, the following checklist can help you navigate your vehicle selling experience successfully and stress-free. - አውስትራሊያ ውስጥ አገልግሎት ላይ የዋለ መኪናን መሸጥ እንደሚኖሩበት አካባቢ ይለያያል። የመኖሪያ ክፍለ አገርዎ ወይም ግዛት የትም ይሁን የት መኪናዎን ከዕውክታ በራቀ መልኩ ለመሸጥ የሚከተለው የማጣሪያ ዝርዝር ያግዝዎታል።