በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላሉ አስቸጋሪ ጉዳዮች፡- ለጣኦት የተሰዋን ምግብ ስለመብላት፣ የጌታን እራት እንዴት እንደምንካፈል፣ እና በእምነታቸው ደካማ የሆኑ ሰዎችን ብርቱ የሆኑ ሰዎች እንዴት መመልከት እንዳለባቸውና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ እንዴት አድርገው የክርስቲያናዊ ነፃነትን መርህዎች መተግበር እንዳለባቸው ጳውሎስ መመሪያን ይሰጣል፡፡ ጉዳዩ ትክክል ስለሆነና ትክክል ስላልሆነ ነገር አይደለም፣ ነገር ግ