Amharic

ከአንገት በላይ ምርመራ


Listen Later

ከጌታችን ኢየሱስ አስተምህሮ ውስጥ አንዱ የተራራው ስብከት በመባል የሚታወቀው ነው፡፡ በዚህ ትምህርቱ ጌታችን ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን የመልካም- ስነ ምግባር አስተምህሮዎች ጠቅለል ባለ ሁኔታ ያስተማረበት ክፍል ነው፡፡ ኢየሱስ አስደናቂ በሆነው ትምህርቱ የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትክክለኛ አመለካከትና ባህሪይ ምን ሊሆን እንደሚገባው ያስተማረበት ክፍል ነው፡፡"ብጹአን ናችሁ" በሚለው ትምህርቱ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM