Sign up to save your podcasts
Or

ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?
ዘመን እየተጠናቀቀ በመጣ ቁጥር ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚሞክር ነገርች እየጨመረ እንደሚመጡ ግልፅ ነው።
እኛ ግን በወደደን በክርስቶስ በዚህ ታላቅ ፍቅር ውስጥ ተሰውረን
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካገኘነው ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን የሚችል ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ።
ወደ ሮም ሰዎች 8:35
[35] ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? ችግር ወይስ መከራ? ስደት፥ ወይስ ራብ? ወይስ ራቊትነት፥ ወይስ አደጋ? ወይስ ሰይፍ?
By Evangelist Elsabet Tasisaከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?